"በጉዞው ላይ በትንሿ ጀልባ ላይ የነበሩት ስደተኞች አቅጣጫቸውን ስተው ካለ ውሃ እና ምግብ ለስድስት ቀናት ባሕር ኃይ ቆይተዋል።" በመጨረሻም ጀልባዋ ከግሪኳ ክሬት ደሴት በስተደቡብ የባሕር ዳርቻ ...
(ኖ ኪንግስ) በሚል መሪ መፈክር ስር በተካሄዱ ሰልፎች ቀደም ሲል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መሳተፋቸውን መረጃዎች ያሳያሉ። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ እያካሄዱ ያሉትን ጦርነት ...